ጥገኝነት በመጠየቅ ላይ ነኝ

የጥገኝነት ጥያቄ ማቅረብ

ወደ ዩናይትድ ኪንግደም (UK) አዲስ የመጡ ወይም ከመጡ ጥቂት ግዜ ብቻ የሆነዎት ሰው ከሆኑ Asylum Help በጥገኝነት ጥያቄዎ ሂደት ውስጥ ሲያልፉ ነጻ መረጃዎችንና ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል።

በጥገኝነት ጥያቄ ሂደትና የሚሰጡ ድጋፎች ዙሪያ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ መረጃዎችን ከዚህ በታች ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ላይ ለጥያቄዎ መልስ ማግኘት ካልቻሉ ወይም ተጨማሪ ምክር ማግኘት ከፈለጉ Asylum Advice UK ወይም ድጋፍ ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ Asylum Support Application UK ያነጋግሩ።

ፈጣን መልሶች አንብብ
1.1 የጥገኝነት ጥያቄ ማቅረብ እችላለሁን?
Can I claim asylum?
አንብብ
1.1 ዩናይትድ ኪንግደም (UK) ውስጥ መቆየት እየፈለግኩ የጥገኝነት መስፈርቱን ሳላሟላ ብቀር ምን አደርጋለሁ?
What happens if I want to stay in the UK but do not meet the asylum criteria?
አንብብ
1.2 ዩናይትድ ኪንግደም (UK) ውስጥ የጥገኝነት ማመልከቻ እንዴት አቀርባለሁ?
How do I apply for asylum in the UK?
አንብብ
1.2 የጥገኝነት ቀጠሮ መያዣ ስልክ ቁጥር ስንት ነው?
What is the telephone number of the asylum appointment line?
አንብብ
1.2 ያለሁት ዩናይትድ ኪንግደም (UK) ውስጥ ከሆነ ቀጠሮየ የሚሆነው የት ላይ ነው?
Where will my appointment take place if I am already in the uk?
አንብብ
1.2 ቀጠሮየን መቀየር ከፈለግኩ ምን እንደማደርግ
What do I do if I need to change my appointment
አንብብ
1.3 Asylum Help ምንድን ነው?
What is Asylum Help?
አንብብ
1.3 Asylum Help የሚሰጠኝ መረጃዎች ምንድን ናቸው
What information can Asylum Help give me
አንብብ
1.4 የምግብና የመኖሪያ ቦታ እርዳታ ማግኘት ከፈለግኩ ማንን ነው የማነጋግረው?
Who do I contact if I need support for food and accomodation?
አንብብ
1.4 በራሴ ቋንቋ ምክርና ድጋፍ ማግኘት እችላለሁን?
What if I do not speak English?
አንብብ
1.5 ወዳገሬ መመለስና የጥገኝነት ጥያቄን ላለማቅረብ ከፈለግኩ ምን ማድረግ አለብኝ?
What should I do if I want to return home and not claim asylum?
አንብብ
1.5 Choices Assisted Voluntary Return Service ጋር የምገናኘው እንዴት ነው
How do I contact Refugee Action?
አንብብ
1.5 Asylum Help ጋር የምገናኘው እንዴት ነው?
How do I contact Asylum Help?
አንብብ
ወደላይ ተመለስ