የእርዳታ ማእከል

የእርዳታ ማእከል

Asylum Advice UK እና Asylum Support Application UK አገልግሎቶች የሚሰጧቸውን እገዛዎችን የሚመለከቱ መረጃዎችን ከድረገጽ ላይ ያውርዱ። እዚህ ላይ ተጨባጭ መረጃዎችን፣ በራሪ ወረቀቶችንና የአገልግሎቶቻችን ፖሰተሮችን ያገኛሉ።

የጥገኝነት ሂደትን የሚመለከቱ መረጃዎችን በብዙ ቋንቋዎች ለማግኘት እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

Download Adobe Reader